ታላቊ የአድዋ ድል የአንድነት ተምሳሌት

የአድዋ ድል፦ አፍሪቃ በአጠቃላይ በአውሮጳውያን ቅኝ ግዛት ቀንበር ውስጥ በወደቀችበት ዘመን ኢትዮጵያ በጀግኖች አርበኞቿ ተጋድሎ ነጻነት እና ሉዓላዊነቷን ያስጠበቀችበት ልዩ ቀን ነው። የአድዋ ድል፦ኢትዮጵያውያንን በአንድነት አሰባስቦ ለታላቅ ድል ማብቃቱ በአውሮጳውያን የታሪክ ተመራማሪዎች እና ሀገር አሳሾች ጭምር በተለያየ ጊዜያት ተመስክሮለታል። «አድዋ ማለት፦ በራስ መተማመን፤ ራስን መቻል፤ ነጻነትን መጠበቅ ነው።» «የካቲት 23 ቀን፣ 1888 ዓ.ም በግሩም ስነስርዓት […]

Read More →

«እናንብብ፣ እናብብ!» ስለ ተሰኘው ሀገራዊ ዘመቻ፤ ቆይታ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር

   VOA – ዋሽንግተን ዲሲ — ዓለም አቀፉ የኮሮና ቫይረስ በቢሊየኖች የሚቆጠር ህዝብ ከቤት እንዲውል ምክንያት ውሏል። ኢትዮጵያዊያንም ከዚህ የዓለም አዲስ ልምድ አልተነጠሉም። በርካቶች ከእንቅስቃሴዎች ተቆጥበው፣ አስጨናቂዎቹን ቀናት እየገፉ ይገኛሉ። እንዲህ ያለውን ጊዜ ለመልካም ፍሬ ለማብቃት የወጠኑት የብሄራዊ ቤተ-መጽሐፍት ኤጀንሲ እና ዋና መቀመጫውን በዮናይትድ ስቴትስ ያደረገው ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ግን ከአንድ ዘመቻ ጋር ብቅ […]

Read More →

SBS – ስለፀሐይ አሳታሚ ሃያኛ ዓመት ካሳሁን ሰቦቃ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ

SBS RADIO – የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት፤ ሃያ ሻማዎችን ለኩሶ የሁለት አሠርት ዓመታት የሕትመት ጉዞውንና አስተዋጽዖዎቹን በምልሰት እየዘከረ ይገኛል። መጪዎቹንም ዓመታት አማትሮ በመመልከት፤ ብሩህነታቸውን ከዕሳቤው አኑሮ ውጥኖቹን እየዘረጋ ነው። የአሳታሚ ድርጅቱ መሥራችና ዳይሬክተር አቶ ኤልያስ ወንድሙ፤ ድርጅቱ የዛሬ ሃያ ዓመት እንደምን እንደቆመና ዋነኛ ተልዕኮውም ምን እንደሆነ ይናገራል።   ክፍል አንድ [PART ONE]   ክፍል ሁለት [PART […]

Read More →

VOA – “ተምሳሌት “ በዋሽንግተን ዲሲው የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ቤተ መጻህፍት ተመረቀ

VOA – “ተምሳሌት “ በዋሽንግተን ዲሲው የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ቤተ መጻህፍት ተመረቀ       “ተምሳሌት“ የስድሳ አራት በስራቸውና በበጎ ተግባራቸው የሚጠቀሱ ኢትዮጵያዊያን ታሪክ የያዘው መጽሐፍ በቅርቡ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት ቤተ መጻህፍት ተመረቀ። ዋሽንግተን — በመጽሐፉ ታሪካቸው ከተነገረላቸው መካከል ሁለቱን ጨምሮ በርካታ እንግዶች በስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል። ደራሲዋ አሜሪካዊቱ ሜሪጄይን […]

Read More →

SBS – ስለኮ/ል ፍስሐ ደስታ መጽሐፍ ካሳሁን ሰቦቃ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ

SBS RADIO – የፕሮግራም አዘጋጅ ካሳሁን ሰቦቃ ከኤልያስ ወንድሙ፡ የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ጋር ስለ ድርጅቱ ሚናና የቀድሞው የኢሕዲሪ ምክትል ፕሬዚደንት ፍስሐ ደስታ አዲሱ መጽሐፍ “አብዮቱና ትዝታዎቼ” ይወያያሉ።     KASSAHUN SEBOQA’s interview with Elias Wondimu, Founder and Editorial Director of Tsehai Publishers talks about the role of the organization and Fiseha […]

Read More →