«እናንብብ፣ እናብብ!» ስለ ተሰኘው ሀገራዊ ዘመቻ፤ ቆይታ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር

 

ዓለም አቀፉ የኮሮና ቫይረስ በቢሊየኖች የሚቆጠር ህዝብ ከቤት እንዲውል ምክንያት ውሏል። ኢትዮጵያዊያንም ከዚህ የዓለም አዲስ ልምድ አልተነጠሉም። በርካቶች ከእንቅስቃሴዎች ተቆጥበው፣ አስጨናቂዎቹን ቀናት እየገፉ ይገኛሉ።

እንዲህ ያለውን ጊዜ ለመልካም ፍሬ ለማብቃት የወጠኑት የብሄራዊ ቤተ-መጽሐፍት ኤጀንሲ እና ዋና መቀመጫውን በዮናይትድ ስቴትስ ያደረገው ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ግን ከአንድ ዘመቻ ጋር ብቅ ብለዋል።

ዘመቻው «እናንብብ፣ እናብብ!» ይሰኛል። በተለያዩ ዘርፎች ዕውቅናን ያገኙ ሰዎች እየተሳተፉበት በሚገኘው በዚህ ዘመቻ ፣ መጽሐፍት በቴሌቭዥን እና ራዲዮ ጣቢያዎች እየተተረኩ፣ የንባብን ባህል በቀጣዩ ትውልድ ዘንድ ያሰርጻሉ የተባሉ ተግባሮችም እየተከናኑ ይገኛሉ።

ስለ ዘመቻው ዝርዝር ጉዳዮች ለማውቅ እንዲሁም ተያያዥ ንባብ-ተኮር ሀሳቦችም ይነሱ ዘንድ የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ ከሆኑት አቶ ኤልያስ ወንድሙ ጋር ሀብታሙ ስዩም አጭር ቆይታ አድርጓል።

 

ሪፖርተር፡ ሀብታሙ ስዩም

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Share this post

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on pinterest
Share on print
Share on email

Recent News

“ኢትዮጵያን ገፍተን ገፍተን ገደሉ ጫፍ እያደረስናት ነው “ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ መስራችና ስራ አስኪያጅ -ክፍል 2 – ARTS WEG

“ኢትዮጵያን ገፍተን ገፍተን ገደሉ ጫፍ እያደረስናት ነው::” ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ መስራችና ሥራ አስኪያጅ @Arts Tv World​. ስለወቅታዊ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታዎች ከአርትስ ቲቪ ኃላፊ ከአዜብ ወርቁ