VOA – “ተምሳሌት “ በዋሽንግተን ዲሲው የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ቤተ መጻህፍት ተመረቀ

VOA – “ተምሳሌት “ በዋሽንግተን ዲሲው የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ቤተ መጻህፍት ተመረቀ

 

 

 

“ተምሳሌት“ የስድሳ አራት በስራቸውና በበጎ ተግባራቸው የሚጠቀሱ ኢትዮጵያዊያን ታሪክ የያዘው መጽሐፍ በቅርቡ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት ቤተ መጻህፍት ተመረቀ። በመጽሐፉ ታሪካቸው ከተነገረላቸው መካከል ሁለቱን ጨምሮ በርካታ እንግዶች በስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል። ደራሲዋ አሜሪካዊቱ ሜሪጄይን ዋግል እና የጸሐይ አሳታሚ መስራች አቶ ኤልያስ ወንድሙ መጽሐፉን አስተዋውቀዋል። ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Share this post

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on pinterest
Share on print
Share on email

Recent News

“ኢትዮጵያን ገፍተን ገፍተን ገደሉ ጫፍ እያደረስናት ነው “ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ መስራችና ስራ አስኪያጅ -ክፍል 2 – ARTS WEG

“ኢትዮጵያን ገፍተን ገፍተን ገደሉ ጫፍ እያደረስናት ነው::” ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ መስራችና ሥራ አስኪያጅ @Arts Tv World​. ስለወቅታዊ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታዎች ከአርትስ ቲቪ ኃላፊ ከአዜብ ወርቁ