SBS – ስለፀሐይ አሳታሚ ሃያኛ ዓመት ካሳሁን ሰቦቃ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ

SBS RADIO – የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት፤ ሃያ ሻማዎችን ለኩሶ የሁለት አሠርት ዓመታት የሕትመት ጉዞውንና አስተዋጽዖዎቹን በምልሰት እየዘከረ ይገኛል። መጪዎቹንም ዓመታት አማትሮ በመመልከት፤ ብሩህነታቸውን ከዕሳቤው አኑሮ ውጥኖቹን እየዘረጋ ነው። የአሳታሚ ድርጅቱ መሥራችና ዳይሬክተር አቶ ኤልያስ ወንድሙ፤ ድርጅቱ የዛሬ ሃያ ዓመት እንደምን እንደቆመና ዋነኛ ተልዕኮውም ምን እንደሆነ ይናገራል።

 

ክፍል አንድ [PART ONE]

 

ክፍል ሁለት [PART TWO]

 

 

Share this post

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on pinterest
Share on print
Share on email

Recent News

“ኢትዮጵያን ገፍተን ገፍተን ገደሉ ጫፍ እያደረስናት ነው “ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ መስራችና ስራ አስኪያጅ -ክፍል 2 – ARTS WEG

“ኢትዮጵያን ገፍተን ገፍተን ገደሉ ጫፍ እያደረስናት ነው::” ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ መስራችና ሥራ አስኪያጅ @Arts Tv World​. ስለወቅታዊ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታዎች ከአርትስ ቲቪ ኃላፊ ከአዜብ ወርቁ