ታላቊ የአድዋ ድል የአንድነት ተምሳሌት
የአድዋ ድል፦ አፍሪቃ በአጠቃላይ በአውሮጳውያን ቅኝ ግዛት ቀንበር ውስጥ በወደቀችበት ዘመን ኢትዮጵያ በጀግኖች አርበኞቿ ተጋድሎ ነጻነት እና ሉዓላዊነቷን ያስጠበቀችበት ልዩ ቀን ነው። የአድዋ ድል፦ኢትዮጵያውያንን በአንድነት አሰባስቦ ለታላቅ ድል ማብቃቱ በአውሮጳውያን የታሪክ ተመራማሪዎች እና ሀገር አሳሾች ጭምር በተለያየ ጊዜያት ተመስክሮለታል። «አድዋ ማለት፦ በራስ መተማመን፤ ራስን መቻል፤ ነጻነትን መጠበቅ ነው።» «የካቲት 23 ቀን፣ 1888 ዓ.ም በግሩም ስነስርዓት […]
Read More →