SBS – ስለፀሐይ አሳታሚ ሃያኛ ዓመት ካሳሁን ሰቦቃ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ
SBS RADIO – የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት፤ ሃያ ሻማዎችን ለኩሶ የሁለት አሠርት ዓመታት የሕትመት ጉዞውንና አስተዋጽዖዎቹን በምልሰት እየዘከረ ይገኛል። መጪዎቹንም ዓመታት አማትሮ በመመልከት፤ ብሩህነታቸውን ከዕሳቤው አኑሮ ውጥኖቹን እየዘረጋ ነው። የአሳታሚ ድርጅቱ መሥራችና ዳይሬክተር አቶ ኤልያስ ወንድሙ፤ ድርጅቱ የዛሬ ሃያ ዓመት እንደምን እንደቆመና ዋነኛ ተልዕኮውም ምን እንደሆነ ይናገራል። ክፍል አንድ [PART ONE] ክፍል ሁለት [PART […]
Read More →