የአዲስ አበባ ከተማ ቤተ መፃህፍት ግንባታ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ተጣለ

አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ (ጥቅምት 4/2012 ዓ.ም.) የአዲስ አበባ ከተማ ቤተ መፃህፍት ግንባታ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ በአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ተቀምጧል፡፡ የቤተ መፃህፍቱን ፕሮጀክት ግንባታ የሚያካሄደው ቫርኔሮ የተባለ የጣሊያን ስራ ተቋራጭ ኩባንያ ሲሆን የኩባንያው ስራ አስኪያጅ ሚስተር ቫርኔሮ የመሰረት ድንጋይ ስነ ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር ይህን እድል በማግኘታቸው ደስተኛ መሆናቸውን በመግለጽ ግንባታውን […]

Read More →

«አንድ ዶላር ከአንድ ማኪያቶ» ዛሬ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሚደርስ ይጠበቃል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፡- ከማኪያቶው ላይ እየተቀነሰ ገቢ የሚደረገው የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የፈረንጆቹን 2019  አዲስ ዓመት መግቢያ ምክንያት በማድረግ  በዛሬው ዕለት ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለፀ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተመረጡት የዳያስፖራው ትረስት ፈንድ አድቫይዘሪ ካውንስል አባል አቶ ኤልያስ ወንድሙ ስለትረስት ፈንዱ ገቢ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤ ገቢው በትናንትናው ዕለት […]

Read More →