EBS – የርዕዮት አዘጋጅ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ

EBS – የርዕዮት አዘጋጅ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ። ርዕዮት ፕሮግራም የኢትዮጲያና ኢትዮጵያዊነትን ሁለንተና የሚቃኝ፣ የሀገርንና የህዝብን ጉዳዮች በብዙ መንገዶች ተደራሽ የሚያደርግ፣ በርካታ ዝግጅቶችና አቀራረቦች ያሉት የሚድያ ተቋም ነው፡፡ Tewodros Tsegaye, host and producer of EBS’ Reyot program, interview with Elias Wondimu. Reyot Media expounds on everything Ethiopian across multiple platforms and formats […]

Read More →