‘ነውጥ አልባ ትግል’ – ኤልያስ ወንድሙ ስለ አዲሱ ጥናታዊ ፊልም ይናገራል

  በዓለም ዙሪያ ተበታትነው ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከነ ጋንዲ ምን ይማራሉ? የሳውዲ ዐረቢያ መንግሥት በዜጎቻችን ላይ እያደረሱ ያሉት ግፍና መከራን እንዴት መቋቋም ይቻላል? በሌሎችስ ላይ እንዳይደርስ እንዴት መከላከል ይቻላል? – ‘ነውጥ አልባ ትግል’ ለእነዚህና ሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች ምላሽ አለው። ጋዜጠኛ ኤልያስ ወንድሙ ስለዚሁ አዲስ ዶክመንታሪ ፊልም ይናገራል። አስተናጋጁ የኢሳቱ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ነው።

Read More →