የ‘ትግላችን’ አሣር
ከደቂቃዎች በፊት የኤልያስ ወንድሙን የኢሣት ቃለ ምልልስ እየተከታተልኩ ነበር። ያን ቃለ መጠይቅ እንዳገባደድኩ ኤልያስ የሚመራው የፀሐይ አሣታሚ ድርጅት እስካሁን ካሣተማቸው 60 ያህል መጻሕፍት ለየትኞቹ ይበልጥ ክብደት እንደሚሰጥ ሲጠየቅ ከጠቆማቸው ሥራዎች መካከል በሁለተኛነት የጠቀሰው የቀድሞውን መሪ የኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያምን (ባሉበት ሰላምታዬ ይድረሳቸው) “ትግላችን” የሚል መጽሐፍ ነበርና ጀማምሬው ሳበቃ ሁሉንም ሳላነብ ዴስክቶፕ ላይ ያኖርኩት ይሄው መጽሐፍ ትዝ አለኝ። ከጅምሩ […]
Read More →