የቅጂ መብቶች እና የቅጂ ወንጀሎች!
የአእምሮ ውጤቶች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች አንድ ሰው የሌላን ሰው ቤት ቢያቃጥል ወይንም ጉዳት ቢያደርስ በየትኛውም ሀገር ውስጥ ባሉ ህግጋት ንብረት በማውደም ወንጀል ተጠያቂ ይሆናል። አንድ መጸሀፍ መደብር ገብቶ በሺህዎች የሚቆጠሩ መጻህፍትን በመዝረፍ ለመንገደኛ ሁሉ የሚያድል ቢኖር ይህም በንብረት ላይ የተፈጸመ ወንጀል ሆኖ ይቆጠራል። የመጽሀፍ ቅጂ መብትን (ኮፒ ራይት) ጥሶ መጽሀፉንም በመቃኛ ቃኝቶ (እስካን) በዘመኑ ቴክኒዮሎጂ […]
Read More →