EBS – የርዕዮት አዘጋጅ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ

EBS – የርዕዮት አዘጋጅ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ። ርዕዮት ፕሮግራም የኢትዮጲያና ኢትዮጵያዊነትን ሁለንተና የሚቃኝ፣ የሀገርንና የህዝብን ጉዳዮች በብዙ መንገዶች ተደራሽ የሚያደርግ፣ በርካታ ዝግጅቶችና አቀራረቦች ያሉት የሚድያ ተቋም ነው፡፡ Tewodros Tsegaye, host and producer of EBS’ Reyot program, interview with Elias Wondimu. Reyot Media expounds on everything Ethiopian across multiple platforms and formats that our audience find wherever they are.

 

 

 

 

Share this post

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on pinterest
Share on print
Share on email

Recent News

“ኢትዮጵያን ገፍተን ገፍተን ገደሉ ጫፍ እያደረስናት ነው “ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ መስራችና ስራ አስኪያጅ -ክፍል 2 – ARTS WEG

“ኢትዮጵያን ገፍተን ገፍተን ገደሉ ጫፍ እያደረስናት ነው::” ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ መስራችና ሥራ አስኪያጅ @Arts Tv World​. ስለወቅታዊ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታዎች ከአርትስ ቲቪ ኃላፊ ከአዜብ ወርቁ