ጦቢያ – ስለዐፄ ምኒልክ የተፃፉ መጽሐፍት እውነታዎች

ARTS TV – ስለ ዐፄ ምኒልክ የተፃፉ እውነታዎች ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት

 

 

SOURCE: ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #103-07 [Tobiya Poetic Jazz #103-07]

 

ስለዐፄ ምኒልክ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት  የተፃፉ መጽሐፍት ከሞላ ጎደል የሚከተሉት ዋናዎቹ ናቸው። እንደሰሩት ሥራና እንዳቆዩልን አገር ግን አይደለም።*

 

በአማርኛ ከ1901 እስከ 1999 ዓ/ም የተጻፉ፡

  • 1901 – አፈወርቅ ገብረኢየሱስ፣ “ዳግማዊ አጤ ምኒልክ” (ሮም፣ 1901 ዓ/ም)።
  • 1912 – ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ (ነጋድራስ)፣ “ምኒልክ፤ ብርሃን ይሁን” “ዐጤ ምኒልክና ኢትዮጵ” (አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ማተሚያ ቤት፣ አስመራ፣ 1912 ዓ/ም)
  • 1916 – ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ (ነጋድራስ)፣ “መንግሥት እና የሕዝብ አስተዳደር” (አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ማተሚያ ቤት፣ አዲስ አበባ፣ 1916 ዓ/ም)
  • 1936/41 – ተክለ ጻድቅ መሪያ፣ “የኢትዮያ ታሪክ፥ ከአፄ ቴዎድሮስ እስከ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ” (አዲስ አበባ፣ ብርሃንና ሰላም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ማተሚያ ቤት፣ 1936, 41 ዓ/ም)
  • 1959 – ገብረ ላሴ ወልደ አረጋይ (ፀሓፌ ትእዛዝ)፣ “ታሪከ ዘመን ዘ ዳግማዊ ምኒልክ፣ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ” (አዲስ አበባ፣ 1959 ዓ/ም)
  • 1983 – ተክለ ጻድቅ መኩርያ “ዐፄ ምኒልክና የኢትዮጵያ አንድነት” (ኩራዝ አሳታሚ ድርጅት፣ አዲስ አበባ፣ 1983 ዓ/ም)
  • 1984 – ጳውሎስ ኞኞ ፣ “አጤ ምኒልክ” (አዲስ አበባ፣ 1984 ዓ/ም)
  • 1999 – ኅሩይ ወልደ ሥላሴ (ብላቴን ጌታ)፣ “የኢትዮጵያ ታሪክ: ከንግሥት ሳባ እስከ ታላቁ የአድዋ ድል”፣ (1999  ዓ/ም)።

 

በውጭ አገር ቋንቋ የተዘጋጁ፡

  • 1930 – Guèbrè Sellassié, Chronique du règne de Ménélik II roi des rois d’Ėthiopie. Paris: Maisonneuve Frères, 1930. [French]
  • 1952 – Fusella, ‘Menilek e l’Etiopia in un testo amarico del Baykadañ’ Annali dell’Istituto Universitario Orientale di Napoli, 1952. [Italian]
  • 1961 – Fusella, ‘Il dagmawi Menilek di Afawarq Gabra Iyasus’ Rassegna di Studi Etiopici 1961. [Italian]
  • 1975/95 – Marcus, Harold. The Life and Times of Menelik II: Ethiopia 1844-1913. Oxford: Clarendon Press (1975) and Trenton: Red Sea Press, 1995.
  • 1986/86 – Prouty, Chris. Empress Taytu and Menilek II: Ethiopia, 1883–1910. Ravens፡ Educational & Development Services (1986) and Trenton: The Red Sea Press, 1986.
  • 2011 – Jonas, Raymond. The Battle of Adwa: African Victory in the Age of Empire. Cambridge: Harvard University Press, 2011.

 

References:

  • 1911 – Chisholm, Hugh, ed. “Menelek II.”. Encyclopædia Britannica. 18 (11th ed.). Cambridge University, 1911.
  • 2004 – Teshale Tibebu, “Ethiopia: Menelik II: Era of”, Encyclopedia of African history”, Kevin Shillington (ed.), 2004.

 

*We will add the complete set soon in the future.

 

 

Share this post

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on pinterest
Share on print
Share on email

Recent News

“ኢትዮጵያን ገፍተን ገፍተን ገደሉ ጫፍ እያደረስናት ነው “ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ መስራችና ስራ አስኪያጅ -ክፍል 2 – ARTS WEG

“ኢትዮጵያን ገፍተን ገፍተን ገደሉ ጫፍ እያደረስናት ነው::” ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ መስራችና ሥራ አስኪያጅ @Arts Tv World​. ስለወቅታዊ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታዎች ከአርትስ ቲቪ ኃላፊ ከአዜብ ወርቁ