እናንብብ እናብብ 07 & 08 @Arts Tv World
የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ በመተባበር ያዘጋጀነው የእናንብብ፣ እናብብ! የአርትስ ቲቪ መርሃግብር እነሆ። በዝግጅቱ ላይ እኔና ወንድም ነብዩ ባዬ እናቀርባለን። #እናንብብእናብብ
Read More →የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ በመተባበር ያዘጋጀነው የእናንብብ፣ እናብብ! የአርትስ ቲቪ መርሃግብር እነሆ። በዝግጅቱ ላይ እኔና ወንድም ነብዩ ባዬ እናቀርባለን። #እናንብብእናብብ
Read More →Adebabay Media “አደባባይ” is a venue of news and views about or related to Ethiopia and the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Elias Wondimu’s interview with Ephrem Eshete was simulcast on YouTube and Facebook Adebabay channels on Fiday, June 12, 2020.
Read More →አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ (ጥቅምት 4/2012 ዓ.ም.) የአዲስ አበባ ከተማ ቤተ መፃህፍት ግንባታ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ በአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ተቀምጧል፡፡ የቤተ መፃህፍቱን ፕሮጀክት ግንባታ የሚያካሄደው ቫርኔሮ የተባለ የጣሊያን ስራ ተቋራጭ ኩባንያ ሲሆን የኩባንያው ስራ አስኪያጅ ሚስተር ቫርኔሮ የመሰረት ድንጋይ ስነ ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር ይህን እድል በማግኘታቸው ደስተኛ መሆናቸውን በመግለጽ ግንባታውን […]
Read More →ABIYA MAGAZINE – Now more than ever knowledge, information, and what we hold to be true have become so malleable by media and historical truths. Most times, our identities are shaped by certain perceptions of knowledge through books, articles, and societal and cultural norms. Storytelling through black ownership and creation is becoming significant, prominent, and […]
Read More →ADWA’s 100th Anniversary event at UCLA from TSEHAI Films on Vimeo. The March 1996 event at UCLA was organized by the United Young Ethiopians in Los Angeles and other community organizations to commemorate Adwa’s Centenary Celebration. አድዋ [አባቶቻችን] ጀግንነታቸውን ለዓለም ሕዝብ ያሳዩበት፣ ለአፍሪካ ወንድሞቻችን መኩሪያና ምሳሌ የሆንበት፣ አውሮፓንና ቀሪውን ወራሪ ኃይል ያስደነገጥንበት፤ በተለይ […]
Read More →