VOA – “ተምሳሌት “ በዋሽንግተን ዲሲው የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ቤተ መጻህፍት ተመረቀ

VOA – “ተምሳሌት “ በዋሽንግተን ዲሲው የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ቤተ መጻህፍት ተመረቀ       “ተምሳሌት“ የስድሳ አራት በስራቸውና በበጎ ተግባራቸው የሚጠቀሱ ኢትዮጵያዊያን ታሪክ የያዘው መጽሐፍ በቅርቡ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት ቤተ መጻህፍት ተመረቀ። ዋሽንግተን — በመጽሐፉ ታሪካቸው ከተነገረላቸው መካከል ሁለቱን ጨምሮ በርካታ እንግዶች በስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል። ደራሲዋ አሜሪካዊቱ ሜሪጄይን […]

Read More →

SBS – ስለኮ/ል ፍስሐ ደስታ መጽሐፍ ካሳሁን ሰቦቃ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ

SBS RADIO – የፕሮግራም አዘጋጅ ካሳሁን ሰቦቃ ከኤልያስ ወንድሙ፡ የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ጋር ስለ ድርጅቱ ሚናና የቀድሞው የኢሕዲሪ ምክትል ፕሬዚደንት ፍስሐ ደስታ አዲሱ መጽሐፍ “አብዮቱና ትዝታዎቼ” ይወያያሉ።     KASSAHUN SEBOQA’s interview with Elias Wondimu, Founder and Editorial Director of Tsehai Publishers talks about the role of the organization and Fiseha […]

Read More →

Profile: Elias Wondimu, Founder, Ethiorica

ADDIS LIFE MAGAZINE – Tsehai Publishers is a ray of light in a world where access to knowledge is not always easily accessible, and its journey and flourishing within the North American literary landscape, a story that by all costs must be told. Having published nearly sixty books relating to Ethiopia, Africa and its Diaspora […]

Read More →

ESAT – መሳይ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር ስለ ‘እኛና አብዮቱ’ ያደረገው ቃለ መጠይቅ

ESAT – የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ‘እኛና አብዮቱ’ በሚል ርዕስ ስለጻፉት መጽሐፍ፡ መሳይ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር ያደረገው ቃለ ምለመጠይቅ።  ESAT tv’s Mesay interviews Elias Wondimu about former Ethiopian Prime Minster, Fikre-Selassie Wegderes new book.  

Read More →