Racial Inequality in Publishing and #BlackPublishingPower

Amistad Books’ Black Publishing Power Initiative encourages everyone to purchase two books written by Black authors during the week of June 13 through June 20, 2020. This is a good start, but it is only a start. The social media initiative of #BlackPublishingPower responds to centuries of patent inequality in the publishing industry. The call […]

Read More →

«እናንብብ፣ እናብብ!» ስለ ተሰኘው ሀገራዊ ዘመቻ፤ ቆይታ ከኤልያስ ወንድሙ ጋር

   VOA – ዋሽንግተን ዲሲ — ዓለም አቀፉ የኮሮና ቫይረስ በቢሊየኖች የሚቆጠር ህዝብ ከቤት እንዲውል ምክንያት ውሏል። ኢትዮጵያዊያንም ከዚህ የዓለም አዲስ ልምድ አልተነጠሉም። በርካቶች ከእንቅስቃሴዎች ተቆጥበው፣ አስጨናቂዎቹን ቀናት እየገፉ ይገኛሉ። እንዲህ ያለውን ጊዜ ለመልካም ፍሬ ለማብቃት የወጠኑት የብሄራዊ ቤተ-መጽሐፍት ኤጀንሲ እና ዋና መቀመጫውን በዮናይትድ ስቴትስ ያደረገው ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ግን ከአንድ ዘመቻ ጋር ብቅ […]

Read More →

ጦቢያ – ስለዐፄ ምኒልክ የተፃፉ መጽሐፍት እውነታዎች

ARTS TV – ስለ ዐፄ ምኒልክ የተፃፉ እውነታዎች ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት     SOURCE: ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #103-07 [Tobiya Poetic Jazz #103-07]   ስለዐፄ ምኒልክ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት  የተፃፉ መጽሐፍት ከሞላ ጎደል የሚከተሉት ዋናዎቹ ናቸው። እንደሰሩት ሥራና እንዳቆዩልን አገር ግን አይደለም።*   በአማርኛ ከ1901 እስከ 1999 ዓ/ም የተጻፉ፡ 1901 – አፈወርቅ ገብረኢየሱስ፣ […]

Read More →

«አንድ ዶላር ከአንድ ማኪያቶ» ዛሬ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሚደርስ ይጠበቃል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፡- ከማኪያቶው ላይ እየተቀነሰ ገቢ የሚደረገው የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የፈረንጆቹን 2019  አዲስ ዓመት መግቢያ ምክንያት በማድረግ  በዛሬው ዕለት ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለፀ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተመረጡት የዳያስፖራው ትረስት ፈንድ አድቫይዘሪ ካውንስል አባል አቶ ኤልያስ ወንድሙ ስለትረስት ፈንዱ ገቢ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤ ገቢው በትናንትናው ዕለት […]

Read More →

‘Activism in Words’: a LitLit Panel Discussion

LitLit – An exploration of how activism and publishing work together. Participants include Jessica M. Wilson Cárdenas of Tia Chucha, Dawn Finley of the Feminist Library On Wheels, Dr. Bidhan Chandra Roy of Words Uncaged, Tobias Tubbs of Words Uncaged, and Elias Wondimu of Tsehai Publishers. This conversation was part of LITLIT 2019. It took […]

Read More →

VOA – The Future of Ethiopia Under Abiy Ahmed

VOA’s Straight Talk Africa – In this episode of Straight Talk Africa, host Shaka Ssali explores the first year in office of Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed and the challenges and opportunities that lie ahead. He is joined by Yoseph Badwaza, Senior Program Officer at Freedom House, Simegnish Yekoye Mengesha, Journalist and Media Researcher and […]

Read More →

VOA – A Perfect Score for Prime Minister Abiy Ahmed

  On this episode of Straight Talk Africa, publisher, editor and CEO of Tsehai Publishers Elias Wondimu joins us from Loyola Marymount University in Los Angeles. Elias has high praises for Prime Minister Abiy Ahmed, giving him a perfect score in his first term.     VOA RADIO [Simulcast]  

Read More →