AMN – በኢትዮጵያ ደካማና ታዛዥ ሀገረ መንግስት ለመገንባት የተዘረጉ የውጭ ስውር እጆች

Addis Media Network – በኢትዮጵያ ደካማና ታዛዥ ሀገረ መንግስት ለመገንባት የተዘረጉ የውጭ ስውር እጆችን መጠንቀቅ ይገባል ሲሉ የፀሃይ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት አቶ ኤሊያስ ወንድሙ ገለፁ። ኢትዮጵያዊያን ማናቸውንም አይነት ቁርሾዎች በይቅርታ በማለፍ ለጠላት ሴራ በር መዝጋት ይኖርባቸዋልም ብለዋል፡፡

 

Share this post

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on pinterest
Share on print
Share on email

Recent News

“ኢትዮጵያን ገፍተን ገፍተን ገደሉ ጫፍ እያደረስናት ነው “ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ መስራችና ስራ አስኪያጅ -ክፍል 2 – ARTS WEG

“ኢትዮጵያን ገፍተን ገፍተን ገደሉ ጫፍ እያደረስናት ነው::” ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ መስራችና ሥራ አስኪያጅ @Arts Tv World​. ስለወቅታዊ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታዎች ከአርትስ ቲቪ ኃላፊ ከአዜብ ወርቁ