ARTS TV – ስለ ዐፄ ምኒልክ የተፃፉ እውነታዎች ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት
SOURCE: ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #103-07 [Tobiya Poetic Jazz #103-07]
ስለዐፄ ምኒልክ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የተፃፉ መጽሐፍት ከሞላ ጎደል የሚከተሉት ዋናዎቹ ናቸው። እንደሰሩት ሥራና እንዳቆዩልን አገር ግን አይደለም።*
በአማርኛ ከ1901 እስከ 1999 ዓ/ም የተጻፉ፡
- 1901 – አፈወርቅ ገብረኢየሱስ፣ “ዳግማዊ አጤ ምኒልክ” (ሮም፣ 1901 ዓ/ም)።
- 1912 – ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ (ነጋድራስ)፣ “ምኒልክ፤ ብርሃን ይሁን” “ዐጤ ምኒልክና ኢትዮጵ” (አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ማተሚያ ቤት፣ አስመራ፣ 1912 ዓ/ም)
- 1916 – ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ (ነጋድራስ)፣ “መንግሥት እና የሕዝብ አስተዳደር” (አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ማተሚያ ቤት፣ አዲስ አበባ፣ 1916 ዓ/ም)
- 1936/41 – ተክለ ጻድቅ መኩሪያ፣ “የኢትዮጵያ ታሪክ፥ ከአፄ ቴዎድሮስ እስከ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ” (አዲስ አበባ፣ ብርሃንና ሰላም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ማተሚያ ቤት፣ 1936, 41 ዓ/ም)
- 1959 – ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋይ (ፀሓፌ ትእዛዝ)፣ “ታሪከ ዘመን ዘ ዳግማዊ ምኒልክ፣ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ” (አዲስ አበባ፣ 1959 ዓ/ም)
- 1983 – ተክለ ጻድቅ መኩርያ “ዐፄ ምኒልክና የኢትዮጵያ አንድነት” (ኩራዝ አሳታሚ ድርጅት፣ አዲስ አበባ፣ 1983 ዓ/ም)
- 1984 – ጳውሎስ ኞኞ ፣ “አጤ ምኒልክ” (አዲስ አበባ፣ 1984 ዓ/ም)
- 1999 – ኅሩይ ወልደ ሥላሴ (ብላቴን ጌታ)፣ “የኢትዮጵያ ታሪክ: ከንግሥት ሳባ እስከ ታላቁ የአድዋ ድል”፣ (1999 ዓ/ም)።
በውጭ አገር ቋንቋ የተዘጋጁ፡
- 1930 – Guèbrè Sellassié, Chronique du règne de Ménélik II roi des rois d’Ėthiopie. Paris: Maisonneuve Frères, 1930. [French]
- 1952 – Fusella, ‘Menilek e l’Etiopia in un testo amarico del Baykadañ’ Annali dell’Istituto Universitario Orientale di Napoli, 1952. [Italian]
- 1961 – Fusella, ‘Il dagmawi Menilek di Afawarq Gabra Iyasus’ Rassegna di Studi Etiopici 1961. [Italian]
- 1975/95 – Marcus, Harold. The Life and Times of Menelik II: Ethiopia 1844-1913. Oxford: Clarendon Press (1975) and Trenton: Red Sea Press, 1995.
- 1986/86 – Prouty, Chris. Empress Taytu and Menilek II: Ethiopia, 1883–1910. Ravens፡ Educational & Development Services (1986) and Trenton: The Red Sea Press, 1986.
- 2011 – Jonas, Raymond. The Battle of Adwa: African Victory in the Age of Empire. Cambridge: Harvard University Press, 2011.
References:
- 1911 – Chisholm, Hugh, ed. “Menelek II.”. Encyclopædia Britannica. 18 (11th ed.). Cambridge University, 1911.
- 2004 – Teshale Tibebu, “Ethiopia: Menelik II: Era of”, Encyclopedia of African history”, Kevin Shillington (ed.), 2004.
*We will add the complete set soon in the future.